የውዳሴሃ ለማርያም ትኬት

የውዳሴሃ ለማርያም ትኬት

ለጾመ ፍልሰታ በሲሳይ በገና የዜማ መሣሪያዎች ማሠልጠኛ ተቋም እና በሕንደኬ ኢቨንትስ የተዘጋጀ ልዩ የዝማሬ መርሐ ግብር። ሦስት ዕድለኞች የምስለ ፍቁር ወልዳ ሥዕል ያሸንፋሉ።

  • ነሐሴ ፫
  • 4 ኪሎ፣ ቅድስት ሥላሴ ስብከተ ወንጌል ሁለገብ አዳራሽ
  • ከቀኑ 6:30 ጀምሮ
በዕለቱ 3 አሸናፊዎች በዕጣ ይለያሉ

በዕጣ የሚወጡ ሽልማቶች

  • 1ኛ ደረጃ: ትልቅ የምስለ ፍቁር ወልዳ ሥዕል
  • 2ኛ ደረጃ: መካከለኛ የምስለ ፍቁር ወልዳ ሥዕል
  • 3ኛ ደረጃ: ትንሽ የምስለ ፍቁር ወልዳ ሥዕል
ሲሳይ በገና የዜማ መሣሪያዎች ማሠልጠኛ ተቋምHindeke Events

በሲሳይ በገና የዜማ መሣሪያዎች ማሠልጠኛ ተቋም እና በሕንደኬ ኢቨንትስ የተዘጋጀ

ሲሳይ በገና የዜማ መሣሪያዎች ማሠልጠኛ ተቋም

የዜማ መሣሪያዎችን ብቃት ባላቸው መምህራን ፤ በመደበኛ እና በኦንላይን (በርቀት) እናሠለጥናለን ።

ዋናውን ድረገጻችንን ይጎብኙ!
የሚከፍሉበት ቦታ
የሚገዙትን ጠቅላላ የትኬት ብር መጠን በትክክል ከታች በተጠቀሰው የባንክ ሂሳብ ይላኩ፤ ከዚያም የማረጋገጫ SMS መልእክቱን በፎርሙ ላይ ይለጥፉ።
Commercial Bank of Ethiopia (CBE)

የሒሳቡ ስም

Tesfa Nigusse and Mekdes Behailu

የሒሳብ ቁጥር

1000649840877

ወደዚህ የCBE ሂሳብ በTelebirr በኩልም መላክ ይችላሉ።

እንዴት እንደሚገዙ
  1. 1ከታች በተጠቀሰው የCBE ሂሳብ ቁጥር ይክፈሉ - በCBE ወይም በTelebirr።
  2. 2የደረሰዎትን የማረጋገጫ SMS እዚህ ጋር ይለጥፉ።
  3. 3ወዲያውኑ አረጋግጠን የትኬት ቁጥርዎን እንልካለን።
ትኬትዎን ይግዙ
1 ትኬት = 1 የዕጣ ዕድል። ለበለጠ ዕድል በርከት አድርገው መግዛት ይችላሉ።

አንድ ትኬት 100 ETB

ጠቅላላ ክፍያ100 ETB

ቢያሸንፉ በፍጥነት ለማግኘት ይረዳናል።

በቀላሉ፦ ሙሉውን የማረጋገጫ SMS ይለጥፉ። የCBE የደረሰኝ ሊንክ (https://mbreciept.cbe.com.et/...) ብቻም መለጠፍ ይችላሉ። እኛ የግብይቱን ቁጥር ብቻ አንብበን እናረጋግጣለን - ሌላ መረጃዎን አናስቀምጥም።

ክፍያዎ በሲስተማችን በጥንቃቄ ይረጋገጣል። የPIN ቁጥርዎን በፍጹም አናይም።

በክፍያዎ ላይ ችግር አለ? ደረሰኝዎን በTelegram ይላኩልን፦ 0991213598 / 0947631152

የት ነው?
ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ሁለገብ አዳራሽ፣ 4 ኪሎ፣ አዲስ አበባ።
በGoogle Maps ክፈት